Blog

ፓሪስ ከኦሎምፒኩ በፊት በኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ደምቃ ዋለች

ፓሪስ ከኦሎምፒኩ በፊት በኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ደምቃ ዋለች

በፓሪስ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንም ድጋፍ ከፍተኛ ነበር ፓሪስ - 09-04-2024 ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በድል ያሸበረቁበት ፣ ለኢትዮጵያም አስደሳች ውጤቶች አስገራሚ ታሪኮች የተመዘገቡበት መነሻውን ከውቧ የፓሪስ ሻንዜሊዜ ጎዳና ያደረገው 47ኛው የፓሪስ ማራቶን ባለፈው እሁድ ተካሂዷል። ከ 20 በላይ የሚጠጉ የኢትዮጵያ ፣ የኬንያ ፣ የፈረንሳይ እና እንዲሁም ከስዊዘርላንድ የተውጣጡ አዋቂ ሴት እና ወንድ አትሌቶችን ጨምሮ ወደ...

read more
በፓሪስ ኦሎምፒክ ምንም የሽብር ስጋት እንደሌለ የፈረንሳይ  የስፖርት  ሚንስትር  ገለፁ

በፓሪስ ኦሎምፒክ ምንም የሽብር ስጋት እንደሌለ የፈረንሳይ የስፖርት ሚንስትር ገለፁ

ከ ፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ ዝግጅት ጋር በተያያዘ በሀገራቸው ምንም የሽብር ስጋት እንደሌለ የፈረንሳይየስፖርት ሚንስትር የሆኑት አሜሊ ኦውዴያ፡ካስቴራ ሰሞኑን ፍራንስ 2 በሚባለዉ የቴሌቪዥን ጣቢያ በቀረበላቸው ጥያቄ በሰጡት መልስ አረጋግጠዋል ። አሜሊ ኦውዴያ ካስቴራ ስለ ኦሎምፒክ ጨዋታዎች የደህንነት ስጋት እንደሌለ ቢገልፁም ነገሮችን ለማረጋጋት እስከ ሰኔ 12 ድረስ የመክፈቻዉን እለት ትርኢት የሚያቀርቡት በሙሉ እይታ...

read more
በዘንድሮው የፓሪስ ማራቶን ወድድር  ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ቅድመ ግምት አግኘተዋል

በዘንድሮው የፓሪስ ማራቶን ወድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ቅድመ ግምት አግኘተዋል

በዚህ ውድድር ላይም መኩነት አየነው ( 2 ሰአት ከ 04 ደቂቃ ከ 46 ሴኮንድ እኤአ በ2020 በስፔን የሲቪል ማራቶን አሸናፊ ) ፣ ባዘዘው አስማረ (2 ሰአት ከ 04 ደቂቃ ከ57 ሰከንድ የ2022 የአምሰተርዳም ማራቶን አሸናፊ ) በውድድሩ ላይ ተሳታፊ የሚሆኑ ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች መሆናቸው ሲታወቅ የአምናው የፓሪስ ማራቶን አሸናፊ አትሌት አበጀ አያና (2 ሰአት ከ 04 ደቂቃ ከ15 ሰከንድ) ከዚህ ቀደም በተከታታይ...

read more
Ethiopia’s Olympic team in 1960s

Ethiopia’s Olympic team in 1960s

"The 28 year old Abebe Bikila amazed the world when, unknown & unheralded, he won the Rome Olympic Marathon in 1960 by running the whole event barefoot. Four years later, he won the Marathon Gold again in the 1964 Tokyo Olympic games but this time with Shoes....

read more
Team Ethiopia 2024 In Paris

Team Ethiopia 2024 In Paris

https://youtu.be/nxu5CzHIth8?si=W6-kZkc-yHit1vHn Team Ethiopia 2024 preparations for the coming Summer Olypics Games in Paris, France. The aim is to uite and gettogether all ethiopians and friends of ethiopian during this events and support the thiopian olympics and...

read more
የቲም ኢትዮጵያ 2024 ፓሪስ አብይ ኮሚቴ ሰብሳቢ ተሸኙ

የቲም ኢትዮጵያ 2024 ፓሪስ አብይ ኮሚቴ ሰብሳቢ ተሸኙ

20-03-2024 - ፓሪስ ላለፉት ዘጠኝ ወራት የቲም ኢትዮጵያ 2024 ፓሪስ አብይ ኮሚቴን በዋና ሰብሳቢነት ሲያገለግሉ የቆዩት በዩኔስኮ የኢትዮጵያ ምክትል ቋሚ መልዕክተኛ ዶ/ር ጥላዬ ጌቴ የሥራ ቆይታቸውን ጨርሰው ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን ተከትሎ በኮሚቴ አባላቱ ላበረከቱት አስተዋፅዖና በጎ አገልግሎት የምስጋና እና የሽኝት ፕሮግራም ተካሄደ። በርካታ የቲም ኢትዮጵያ 2024 ፓሪስ ኮሚቴ አባላት በተገኙበት በተካሂደዉ...

read more